
እንኳን በሰላም መጡ!!

በአለማችን ላይ እየተካሄደ ያለ ታላቅ
ጦርነት እንዳለ ያውቃሉ? ይህ ጦርነት
ግን የሚደረገው በሃገራት መካከል
ወይም በሁለት ሰዎች መካከል የሚደርግ
ጦርነት አይደለም። ነገር ግን
በክርስቶስና በሰይጣን መካከል፣
ነፍሳትን ለማዳንና ለማጥፋት የሚደረግ
ትንቅንቅ ነው:: ይህ ደግሞ ሁሉንም
ሰው የሚያካትት ነው::
እነሆ ዛሬ ህይወትንና በረከትን ሞትንና ጥፋትን በፊትህ አኑሬአሁ፡፡ አምላክህን እግዚአብሔርን እንድትወድ በመንገዱም እንድትሄድና ትእዛዙን፤ ሥርአቱንና ህጉን እንድትጠብቅ አዝሃለሁ ከዚያም በህይወት ትኖራለህ፤ ትበዛለህም አምላክህም እግዚአብሔር ትወርሳት ዘንድ በምትገባነት ምድር ይባርክሃል፡፡ ዘዳግ 30፡15